Shell Function
ሌላ መተግበሪያ ማስጀመሪያ እና መግለጫ ተመሳሳይ የ መስኮት ዘዴ: አስፈላጊ ከሆነ
አገባብ
Shell (Pathname As String[, Windowstyle As Integer][, Param As String][, bSync])
ደንብ
የ መንገድ ስም
ሙሉ መንገድ እና የ ፕሮግራም ስም እርስዎ ማስጀመር የሚፈልጉት ፕሮግራም
የ መስኮት ዘዴ
በ ምርጫ የ ኢንቲጀር መግለጫ ዘዴ የሚወስን ለ መስኮት ፕሮግራም የሚፈጸምበት ውስጥ: የሚቀጥሉት ዋጋዎች ይቻላሉ:
0 |
ትኩረቱ ያለው በ ተደበቀው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው |
1 |
ትኩረቱ ያለው በ ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው በ መደበኛ መጠን ውስጥ |
2 |
ትኩረቱ ያለው በ አነስተኛው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው |
3 |
ትኩረቱ ያለው በ ከፍተኛው ፕሮግራም መስኮት ላይ ነው |
4 |
መደበኛ መጠን የ ፕሮግራም መስኮት: ያለ ትኩረት |
6 |
የ ፕሮግራም መስኮት ማሳነሻ: ትኩረቱ በ ንቁ መስኮት ላይ ይሆናል |
10 |
በ ሙሉ-መመልከቻ ማሳያ |
ደንብ
ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የሚወስን ለ ትእዛዝ መስመር ማለፍ ለሚፈልገው
bSync
ይህ ዋጋ ከ ተሰናዳ ለ እውነት የ Shell ትእዛዝ እና ሁሉም LibreOffice ስራዎች ይጠብቃሉ የ shell ሂደት እስከሚጨርስ ድረስ: ዋጋ ከ ተሰናዳ ለ ሀሰት shell በ ቀጥታ ይመልሳል: ነባሩ ዋጋ ሀሰት ነው
ለምሳሌ
Sub ExampleShellForWin
Shell("c:\windows\calc.exe",2)
End Sub