ሌሎች ትእዛዞች
ይህ የ ተግባሮች ዝርዝር ነው እና የ እረፍተ ነገሮች ያልተካተቱ በ ሌሎች ምድብ ውስጥ
ድምፅ ያጫውታል በ ኮምፒዩተር ስፒከር ውስጥ: ድምፁ የ ስርአቱ-ጥገኛ ነው እና እርስዎ ድምፁን እና መጠኑን መቀየር አይችሉም
ሌላ መተግበሪያ ማስጀመሪያ እና መግለጫ ተመሳሳይ የ መስኮት ዘዴ: አስፈላጊ ከሆነ
የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ማቋረጫ እርስዎ በሚወስኑት ሚሊ ሰከንዶች መጠን
ይመልሳል የ አሁኑን ቀን እና ሰአት አካባቢ ያቀርባል ከ ስርአቱ ውስጥ: እርስዎ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ አንዳንድ ሁኔታዎችን ውጤታማ ለማድረግ
ይመልሳል ዋጋ ለ የ አካባቢ ተለዋዋጭ እንደ ሀረግ: የ አካባቢ ተለዋዋጭ ጥገኞች ናቸው እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት
የ ውስጥ ቁጥር ይመልሳል ለ አሁኑ LibreOffice እትም
የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የሚወሰን በ ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ
ቁጥር ይመልሳል ትዊፕስ አንደ ሀያኛ ስፋት የሚወክል ለ ፒክስል
ቁጥር ይመልሳል ትዊፕስ አንደ ሀያኛ እርዝመት የሚወክል ለ ፒክስል
Creates an instance of a Uno structure type.
Instantiates a Uno service with the ProcessServiceManager.
የ ሂደት ግልጋሎት አስተዳዳሪ ይመልሳል (central Uno ServiceManager).
Creates a Basic Uno object that represents a Uno dialog control during Basic runtime.
እቃ ይመልሳል የሚወክል የ ተወሰነ የ ተጻፈ ዋጋ የሚያመሳክር የ Uno አይነት ስርአት
መፍጠሪያ የ UNO object. በ Windows, መፍጠር ይቻላል የ OLE እቃዎች
ይህ ዘዴ ይፈጥራል ለ አይነት እንደ ደንብ ያለፈውን
ነባር ይዞታ ይመልሳል ለ ሂደት ግልጋሎት ፋክትሪ: ከ ነበረ: ያለ በለዚያ ባዶ ማመሳከሪያ ይመልሳል
መድረሻ ወደ ንቁ አካላት ስለዚህ ባህሪዎቹ ማንበብ እና ማሰናዳት ይችላል: ይህ አካል የሚጠቅመው ከ Basic ሰነድ ውስጥ ነው: የሚወክለው የ Basic ሰነድ በሚገኝበት: የ እቃ አይነት በዚህ አካላት ውስጥ መሰረት ያደረገው የ ሰነድ አይነት:
Basic ኮድ ምንጭ እና ንግግሮች የሚደራጁት በ መጻህፍት ቤት ስርአት ውስጥ ነው