StrReverse Function [VBA]

ሀረግ ይመልሳል በ ግልባጭ የ ሀረግ ቅደም ተከተል መሰረት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

StrReverse (Text1 As String)

ዋጋ ይመልሳል:

ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ1: የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉት በ ግልባጭ ባህሪ ደንብ መሰረት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleReverse

 Print StrReverse("ABCdefGH") ' return "HGfedCBA"

End Sub