InStrRev Function [VBA]

የ ሀረግ ቦታ ይመልሳል በ ሌላ ሀረግ ውስጥ: ከ ሀረጉ በ ቀኝ በኩል በ መጀመር

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


The InStrRev function returns the position at which the match was found, from the right. If the string was not found, the function returns 0.

አገባብ:

InStrRev (Text1 As String, Text2 As String [,Start As Long] [, Compare As Integer])

ዋጋ ይመልሳል:

እረጅም

ደንቦች:

ጽሁፍ1: የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉትን

ጽሁፍ2: የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉትን

መጀመሪያ: የ ቁጥር መግለጫ ምልክት የሚያደርግ በ ቦታ ውስጥ ከ ግራ በኩል በ ሀረግ ውስጥ ንዑስ ሀረግ የሚጀምርበት: እርስዎ ይህን ደንብ ካስቀሩ: መፈለጊያ በዚህ ባህሪ ሀረግ መጨረሻ ላይ ይጀምራል: ከፍተኛው የ ተፈቀደው ዋጋ 65535. ነው

ማወዳደሪያ: በ ምርጫ የ ቁጥር መግለጫ የ ተገለጸውን የ ማነፃፀሪያ አይነት: የዚህ ደንብ ዋጋ መሆን ይችላል

1: ነባር ዋጋ ለ 1 የሚወስነው የ ጽሁፍ ማነፃፀሪያ ነው: ፊደል-መመጠኛ ያልሆነ

0: የዚህ ዋጋ 0 የሚወስነው የ binary ማነፃፀሪያ ነው: ፊደል-መመጠኛ ያልሆነ

ለ ማስወገድ የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት: እርስዎ የ ማወዳደሪያ ደንብ ማሰናዳት የለብዎትም የ መጀመሪያው ደንብ መልስ የማይታይ ከሆነ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExamplePosition

Dim sInput As String

Dim iPos As Integer

 sInput = "The book is on the table"

 iPos = InStrRev(sInput,"the",10,1) ' Returns 1, search is case-insensitive

 Print iPos 

 iPos = InStrRev(sInput,"the",10,0) ' Returns 0, search is case-sensitive

 Print iPos

End Sub