InStr Function

ይመልሳል የ ሀረግ ቦታ በ ሌላ ሀረግ ውስጥ

ተመሳሳይ የ ተገኘበትን ቦታ ይመልሳል ተመሳሳይ የ ተገኘበትን: ሀረጉ ካልተገኘ: ተጋር ይመልሳል 0

አገባብ:

InStr ([Start As Long,] Text1 As String, Text2 As String[, Compare])

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

መጀመሪያ: የ ቁጥር መግለጫ ምልክት የሚያደርግ በ ሀረግ ቦታ ላይ የ ተወሰነው ንዑስ ሀረግ የሚፈለግበት ማስጀመሪያ: እርስዎ ይህን ደንብ ካስቀሩ: መፈለጊያ በዚህ ባህሪ ሀረግ መጀመሪያ ላይ ይጀምራል: ከፍተኛው የ ተፈቀደው ዋጋ 65535. ነው

ጽሁፍ1: የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ መፈለግ የሚፈልጉት

ጽሁፍ2: የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ መፈለግ የሚፈልጉት

ማወዳደሪያ: በ ምርጫ የ ቁጥር መግለጫ የሚገልጽ የ ማወዳደሪያ አይነት: የዚህ ደንብ ዋጋ መሆን ይችላል 0 ወይንም 1. ነባሩ ዋጋ ለ 1 የሚገልጸው የ ጽሁፍ ማወዳደሪያ ነው ፊደል-መመጠኛ ላልሆነ: ዋጋ ለ 0 የሚገልጸው የ binary ማወዳደሪያ ነው ፊደል-መመጠኛ ለሆነ

ለ ማስወገድ የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት: እርስዎ የ ማወዳደሪያ ደንብ ማሰናዳት የለብዎትም የ መጀመሪያው ደንብ መልስ የማይታይ ከሆነ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExamplePosition

Dim sInput As String

Dim iPos As Integer

    sInput = "Office"

    iPos = Instr(sInput,"c")

    Print iPos

End Sub