UCase Function

መቀየሪያ ሁሉንም የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ሀረግ ውስጥ ወደ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች

See also: የ ታችኛው ጉዳይ ተግባር

አገባብ:

የ ላይኛው ጉዳይ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውንም የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleLUCase

Dim sVar As String

    sVar = "Las Vegas"

    Print LCase(sVar) ' returns "las vegas"

    Print UCase(sVar) ' returns "LAS VEGAS"

End Sub