Mid Function, Mid Statement
ይመልሳል የ ተወሰነ መጠን የ ሀረግ መግለጫ ( መሀከል ተግባር ), ወይንም መቀየሪያ የ ሀረግ መግለጫ መጠን በ ሌላ ሀረግ ( መሀከል አረፍተ ነገር )
አገባብ:
መሀከል (ጽሁፍ እንደ ሀረግ: መጀመሪያ እስከ [, እርዝመት እስከ]) ወይንም መሀከል (ጽሁፍ እንደ ሀረግ: መጀመሪያ እስከ: እርዝመት እስከ: ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
ይመልሳል ዋጋ:
ሀረግ (በ ተግባር ብቻ)
ደንቦች:
ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉት
መጀመሪያ: የ ቁጥር መግለጫ የሚጠቁም የ ባህሪ ቦታ በ ሀረጉ ውስጥ የ ሀረጉ ክፍል እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ወይንም ወደ መመለሻ ማስጀመሪያ: ከፍተኛ የ ተፈቀደው ዋጋ 65535. ነው
እርዝመት: የ ቁጥር መግለጫ የሚመልስ የ ቁጥር ባህሪዎች እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን ወይንም መመለስ : ከፍተኛ የ ተፈቀደው ዋጋ 65535. ነው
የ እርዝመት ደንብ በ መሀከል ተግባር ካልታየ: ሁሉም ባህሪዎች በ ሀረግ መግለጫ ውስጥ ከ ማስጀመሪያ ቦታ እስከ መጨረሻ ሀረግ ድረስ ይመልሳል
የ እርዝመት ደንብ ከሆነ በ መሀከል አረፍተ ነገር ጽሁፉ እርዝመቱ የሚያንስ ከሆነ እርስዎ መቀየር ከሚፈልጉት: ጽሁፉ ይቀነሳል ወደ ተወሰነ መጠን
ጽሁፍ: ጽሁፉ ይቀየራል በ ሀረግ መግለጫ (መሀከል አረፍተ ነገር ).
ለምሳሌ:
Sub ExampleUSDate
Dim sInput As String
Dim sUS_date As String
sInput = InputBox("Please input a date in the international format 'YYYY-MM-DD'")
sUS_date = Mid(sInput, 6, 2)
sUS_date = sUS_date & "/"
sUS_date = sUS_date & Right(sInput, 2)
sUS_date = sUS_date & "/"
sUS_date = sUS_date & Left(sInput, 4)
MsgBox sUS_date
End Sub