LCase Function

መቀየሪያ ሁሉንም የ ላይኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ሀረግ ውስጥ ወደ የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

ይህን ይመልከቱ: የ ላይኛው ጉዳይ ተግባር

አገባብ:

የ ዝቅተኛ ጉዳይ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውንም የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleLUCase

Dim sVar As String

    sVar = "Las Vegas"

    Print LCase(sVar) ' Returns "las vegas"

    Print UCase(sVar) ' Returns "LAS VEGAS"

End Sub