የ አቀራረብ ተግባር

ቁጥር ወደ ሀረግ መቀየሪያ: እና ከዛ እርስዎ እንደ ወሰኑት አይነት አቀራረብ ያቀርባል

አገባብ:

አቀራረብ (ቁጥር [, አቀራረብ እንደ ሀረግ])

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት ወደ ሀረግ አቀራረብ

አቀራረብ: ሀረግ የሚወስን የ ኮድ አቀራረብ ለ ቁጥር: ከሆነ አቀራረብ ከተተወ: የ ተግባር አቀራረብ የሚሰራው እንደ የ ሀረግ ተግባር ነው

የ ኮዶች አቀራረብ

የሚቀጥለው ዝርዝር የሚገልጸው ኮዶችን ነው እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ለ ቁጥር አቀራረብ:

0: ከሆነ ቁጥር አሀዝ አለው በ ቦታው የ 0 በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ: አሀዝ ይታያል: ያለ በለዚያ ዜሮ ይታያል

ከሆነ ቁጥር አነስተኛ ቁጥር ያለው ከ ዜሮ ቁጥሮች ይልቅ በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ: (በ ዴሲማል በ ሁለቱም በኩል) ቀዳሚ ወይንም ከኋላ ዜሮዎች ይታያሉ: ቁጥሩ ተጨማሪ አሀዝ ካለው በ ግራ ከ ዴሲማል መለያያ በኩል የሚበልጥ መጠን ከ ዜሮዎች አቀራረብ ኮድ: ተጨማሪ አሀዝ ይታያል ያለ ምንም አቀራረብ

የ ዴሲማል ቦታዎች በ ቁጥር ውስጥ የሚጠጋጋው እንደ ቁጥሩ ዜሮዎች ነው: ከ ዴሲማል መለያያ በኋላ በሚታየው በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ

#: ከሆነ ቁጥር አሀዝ የያዘ በ ቦታ ከ # ቦታ ያዢ ጋር በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ: አሀዝ ይታያል: ያለ በለዚያ ምንም አይታይም በዚህ ቦታ ውስጥ

ይህ ምልክት የሚሰራው እንደ 0, ነው ከ ቀዳሚ ዜሮ በስተቀር ወይንም ዜሮ ከ ኋላ አይታይም: ተጨማሪ ካለ # ባህሪዎች በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ አሀዝ ካለ በ ቁጥር ውስጥ: አስፈላጊው ቁጥር ብቻ ይታያል

.: የ ዴሲማል ቦታ ያዢ የሚወሰነው የ ዴሲማል ቦታ ቁጥር ነው በ ግራ እና በ ቀኝ በ ዴሲማል መለያያ ቦታ ውስጥ ነው

የ አቀራረብ ኮድ የያዘው ብቻ # ቦታ ያዢዎች ከዚህ ምልክት በ ግራ በኩል ከሆነ: ቁጥሮች የሚያንሱ ከ 1 የሚጀምሩት በ ዴሲማል መለያያ ነው: ሁል ጊዜ ለማሳየት ቀድሚ ዜሮ ከ ክፍልፋይ ቁጥር ጋር: ይጠቀሙ 0 እንደ ቦታ ያዢ ለ መጀመሪያው አሀዝ በ ግራ በኩል ከ ዴሲማል መለያያው

%: ማባዣ ቁጥር በ 100 እና ማስገቢያ የ ፐርሰንት ምልክት (%) ቁጥሩ ይታያል በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ

E- E+ e- e+ : የ አቀራረብ ኮድ የያዘው ቢያንስ አንድ አሀዝ ቦታ ያዢ ከሆነ (0 ወይንም #) በ ቀኝ በኩል ከ ምልክቱ E-, E+, e-, ወይንም e+, ቁጥር ይቀርባል በ scientific ወይንም የ ኤክስፖኔንሺያል አቀራረብ: ይህ ፊደል E ወይንም e ይገባል በ ቁጥር እና በ ኤክስፖነንት መካከል: የ ቁጥር ቦታ ያዢ ለ አሀዞች በ ቀኝ በኩል ከ ምልክቱ የሚወስነው የ አሀዝ ቁጥር ነው በ ኤክስፖነንት ውስጥ

ኤክስፖነንት አሉታዊ ከሆነ የ መቀነሻ ምልክት ይታያል በ ቀጥታ ከ ኤክስፖነንት በፊት በ E-, E+, e-, e+. ጋር: ኤክስፖነንት አዎንታዊ ከሆነ የ መደመሪያ ምልክት ይታያል በ ቀጥታ ከ ኤክስፖነንት በፊት ከ E+ ወይንም e+. ጋር

የ ሺዎች ምልክት የሚታየው የ አቀራረብ ኮድ የያዘው ምልክት የ ተከበበ ነው በ አሀዝ ቦታ ያዢዎች (0 ወይንም #).

ነጥብ መጠቀም እንደ ሺዎች መለያያ እና ዴሲማል መለያያ ጥገኛ ነው በ ቋንቋ ማሰናጃ: እርስዎ ቁጥር በሚያስገቡ ጊዜ በ ቀጥታ በ Basic የ ኮድ ምንጭ ውስጥ: ሁል ጊዜ ይጠቀሙ ነጥብ እንደ ዴሲማል ምልክት: ትክክለኛው ባህሪ ይታያል እንደ ዴሲማል መለያያ: እንደ ቁጥር አቀራረብ በ እርስዎ የ መስሪያ ማሰናጃ ውስጥ:

- + $ ( ) ክፍተት: A መደመሪያ (+), መቀነሻ (-), ብር ($), ክፍተት: ወይንም ቅንፎች ይገባሉ በ ቀጥታ በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ ይታያል እንደ ተግባር ባህሪ

ባህሪዎች ለ ማሳየት እዚህ ዝርዝር ውስጥ ካሉት ሌላ: እርስዎ መቀጠል አለብዎት በ ወደ ኋላ ስላሽ (\): ወይንም በ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶች ውስጥ (" ").

\ : የ ወደ ኋላ ስላሽ የሚያሳየው የሚቀጥለውን ባህሪ ነው በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ

ባህሪዎች በ አቀራረብ ኮድ ውስጥየ ተለየ ትርጉም ያላቸው ይታያሉ እንደ አስፈላጊ ባህሪዎች በ ቅድሚያ የ ወደ ኋላ ስላሽ ካላቸው: የ ወደ ኋላ ስላሽ አይታይም: እርስዎ ድርብ ወደ ኋላ ስላሽ ካላስገቡ በስተቀር ወደ ኋላ ስላሽ (\\) በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ:

ባህሪዎች መሆን አለባቸው ከ ፊት ከ ወደ ኋላ ስላሽ በ አቀራረብ ኮድ ውስጥ ሊታዩ እንዲችሉ እንደ ትክክለኛ ባህሪዎች ቀን- እና ጊዜ-አቀራረብ ባህሪዎች (a, c, d, h, m, n, p, q, s, t, w, y, /, :) የ ቁጥር-አቀራረብ ባህሪዎች (#, 0, %, E, e, ኮማ, ነጥብ) እና የ ሀረግ-አቀራረብ ባህሪዎች (@, &, <, >, !).

እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ቁጥር አቀራረብ ከ "ቁጥር ባጠቃላይ" በስተቀር: ሁሉም በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ይመልሳል የ ዴሲማል ቁጥር ከ ሁለት ዴሲማል ቦታዎች ጋር

እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ በ ቅድሚያ የ ተገለጽ አቀራረብ: የ አቀራረቡ ስም በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መከበብ አለበት

በ ቅድሚያ የ ተገለጸ አቀራረብ

ቁጥር ባጠቃላይ: ቁጥሮች የሚታዩት እንደገቡት ነው

ገንዘብ: የ ብር ምልክት ያስገባል ከ ቁጥር ፊት ለ ፊት እና አሉታዊ ቁጥሮች በ ቅንፍ ውስጥ ይከብባል

የ ተወሰነ: ቢያንስ አንድ አሀዝ ከ ዴሲማል መለያያ በፊት ያሳያል

መደበኛ: ቁጥሮች ከ ሺዎች መለያያ ጋር ያሳያል

ፐርሰንት: ማባዣ ቁጥር በ 100 እና መጨመሪያ የ ፐርሰንት ምልክት ወደ ቁጥሩ ውስጥ

ሳይንሳዊ: ቁጥሮች ማሳያ በ ሳይንሳዊ አቀራረብ (ለምሳሌ: 1.00E+03 ለ 1000).

የ አቀራረብ ኮድ በ ሶስት ክፍሎች ይከፈላል በ ሴሚኮለን የ ተለያዩ: የ መጀመሪያው ክፍል የሚገልጸው አቀራረብ የ አዎንታዊ ዋጋዎች ነው: ሁለተኛው ክፍል የ አሉታዊ ዋጋዎች ነው: እና ሶስተኛው ክፍል ለ ዜሮ ነው: እርስዎ ከ ገለጹ አንድ አቀራረብ ኮድ: ለ ሁሉም ቁጥሮች ይፈጸማል

እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ለሚጠቀሙበት ቋንቋ የ ቁጥር: የ ቀኖች እና የ ገንዘብ አቀራረብ መቆጣጠሪያ: በ LibreOffice Basic በ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች በ Basic ኮድ አቀራረብ ውስጥ: የ ዴሲማል ነጥብ () ሁልጊዜ የሚቅሙት ለ ቦታ ያዢ ነው: ለ ዴሲማል መለያያ በ እርስዎ ቋንቋ እንደ ተገለጸው በ ተመሳሳይ ባህሪ ይቀየራል:

ለ ቋንቋ ማሰናጃዎች ተመሳሳይ ይፈጸማል ለ ቀን: ሰአት: እና ለ ገንዘብ አቀራረብ: የ Basic format code ይተረጉም እና ያሳያል እርስዎ እንደ እንደ አሰናዱት ቋንቋ አይነት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleFormat

    MsgBox Format(6328.2, "##,##0.00")

    ' always use a period as decimal delimiter when you enter numbers in Basic source code.

    ' displays for example 6,328.20 in English locale, 6.328,20 in German locale.

End Sub