የ ሀረግ ተግባር

ሀረግ መፍጠሪያ በ ተወሰነው ባህሪ መሰረት: ወይንም የ መጀመሪያ ባህሪ ለ ሀረግ መግለጫ ያለፈ በ ተግባር ውስጥ

አገባብ:

ሀረግ (n እስከ {መግለጫ እንደ ኢንቲጀር | ባህሪ እንደ ሀረግ})

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

n: የ ቁጥር መግለጫ የሚያሳይ የ ባህሪዎች ቁጥር የሚመልሰው በ ሀረግ ውስጥ: የሚፈቀደው ከፍተኛው ዋጋ በ n ውስጥ 65535. ነው

መግለጫ: የ ቁጥር መግለጫ የሚገልጽ የ ASCII ኮድ ለ ባህሪ

ባህሪ: ማንኛውም ነጠላ ባህሪ የ ተጠቀሙት ለ መገንባት የሚመለሰውን ሀረግ: ወይንም ሀረግ የ መጀመሪያውን ባህሪ ብቻ የሚጠቀሙት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleString

Dim sText As String

    sText = String(10,"A")

    MsgBox sText

    sText = String(10,65)

    MsgBox sText

End Sub