AscW Function [VBA]

የ ዩኒካድ ዋጋ ይመልሳል ለ መጀመሪያው ባህሪ በ ሀረግ ግለጫ ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

AscW (Text As String)

ዋጋ ይመልሳል:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም ዋጋ ያለው የ ሀረግ መግለጫ: የ መጀመሪያው ባህሪ ብቻ ነው በ ሀረግ ውስጥ ዋጋ ያለው

ይጠቀሙ የ AscW function ቁልፎች ለ መቀየር በ Unicode ዋጋዎች: ይህ የ AscW function ባዶ ሀረግ ሊያጋጥመው ይችላል: LibreOffice Basic መግለጫ የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት: የሚመለሰው ዋጋ በ 0 እና 65535. መካከል ነው

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleAscW

 ማተሚያ AscW("A") ' ይመልሳል 65

 ማተሚያ AscW("Ω") ' ይመልሳል 937

 Print AscW("Αθήνα") ' returns 913, since only the first character (Alpha) is taken into account

End Sub