Asc Function

ይመልሳል የ ASCII (American Standard Code for Information Interchange) ዋጋ ለ መጀመሪያው ባህሪ በ ሀረግ መግለጫ ውስጥ

አገባብ:

Asc (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም ዋጋ ያለው የ ሀረግ መግለጫ: የ መጀመሪያው ባህሪ ብቻ ነው በ ሀረግ ውስጥ ዋጋ ያለው

ይጠቀሙ የ Asc ተግባር ቁልፎች በ ዋጋዎች ለ መቀየር: ይህ የ Asc ተግባር ባዶ ሀረግ ካጋጠመው: LibreOffice Basic ይመልሳል የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት: በ ተጨማሪ ከ 7 ቢት ASCII ባህሪዎች ውስጥ (Codes 0-127), የ ASCII ተግባር ማግኘት ይቻላል ምንም-በማይታተም ቁልፍ ኮዶች ውስጥ በ ASCII ኮድ ውስጥ: ይህ ተግባር መያዝ ይችላል 16 ቢት unicode ባህሪዎች

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleASC

    ማተሚያ ASC("A") ' ይመልሳል 65

    ማተሚያ ASC("Z") ' ይመልሳል 90

    ማተሚያ ASC("Las Vegas") ' ይመልሳል 76, የ መጀመሪያው ባህሪ ብቻ ግምት ውስጥ ስለሚገባ

End Sub