ASCII/ANSI መቀየሪያ በ ሀረጎች ውስጥ

የሚቀጥሉት ተግባሮች ሀረጎች ይቀይራሉ ከ እና ወደ ASCII ወይንም ANSI ኮድ

Asc Function

ይመልሳል የ ASCII (American Standard Code for Information Interchange) ዋጋ ለ መጀመሪያው ባህሪ በ ሀረግ መግለጫ ውስጥ

Chr Function

ተመሳሳይ ባህሪ ይመልሳል ለ ተወሰነ ባህሪ ኮድ

Str Function

መቀየሪያ የ ቁጥር መግለጫዎች ወደ ሀረግ

Val Function

መቀየሪያ ሀረግ ወደ ቁጥር መግለጫ

CByte Function

መቀየሪያ ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ባይት አይነት