ሐረጎች
የሚቀጥሉት ተግባሮች እና አረፍተ ነገሮች ያረጋግጡ እና ሀረጎች ይመልሳሉ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሀረጎች ለ ማረም ጽሁፍ በ LibreOffice Basic ፕሮግራም ውስጥ
የሚቀጥሉት ተግባሮች ሀረጎች ይቀይራሉ ከ እና ወደ ASCII ወይንም ANSI ኮድ
የሚቀጥሉት ተግባሮች የ ሀረጎችን ይዞታዎች ይደግማሉ
የሚቀጥሉት ተግባሮች ማረሚያ: አቀራረብ እና ማሰለፊያ ናቸው ለ ሀረግ ይዞታዎች: ይጠቀሙ የ & አንቀሳቃሽ ተከታታይ አገናኝ ሀረጎች
የሚቀጥሉት ተግባሮች የ ሀረግ እርዝመት እና የ ሀረግ ማወዳደሪያ ይወስናሉ