LibreOffice 6.1 እርዳታ
ዝግጁ የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች እዚህ ተገልጸዋል
የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ ሁለት መግለጫዎችን ያወዳድራል: ውጤቱ የሚመለሰው በ ቡልያን መግለጫ ነው ማነፃፀሪያውን በሚወስነው እውነት (-1) ወይንም ሀሰት (0).