EqualUnoObjects Function

ይመልሳል እውነት ሁለቱ የ ተወሰኑት Basic Uno እቃዎች የሚወክሉት ተመሳሳይ Uno እቃ ከሆነ

አገባብ:

EqualUnoObjects( oObj1, oObj2 )

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ለምሳሌ:

' የ እቃዎች ኮፒ -> ተመሳሳይ ሁኔታ

oIntrospection = CreateUnoService( "com.sun.star.beans.Introspection" )

oIntro2 = oIntrospection

print EqualUnoObjects( oIntrospection, oIntro2 )

' ኮፒ ማድረጊያ አካሉን እንደ ዋጋ -> አዲስ ሁኔታ

Dim Struct1 as new com.sun.star.beans.Property

Struct2 = Struct1

print EqualUnoObjects( Struct1, Struct2 )