ማዘጋጃ ተግባር

የተለየ አይነት ከ ዳታ ሜዳ ጋር ይመልሳል

አገባብ:

ማዘጋጃ ( የ ክርክር ዝርዝር)

ይህን ይመልከቱ ማፍዘዣ ማዘጋጃ

ደንቦች:

የ ክርክር ዝርዝር: ማንኛውም የ ቁጥር ዝርዝር ለ ክርክሮች የ ተለዩ በ ኮማ

ለምሳሌ:

Dim A As Variant

A = Array("Fred","Tom","Bill")

Msgbox A(2)