TypeName Function; VarType Function

ሀረግ ይመልሳል (የ ስም አይነት) ወይንም የ ቁጥር ዋጋ (የ ተለዋዋጭ አይነት) የ ተለዋዋጭ መረጃ የያዘውን:

አገባብ:

የ ስም አይነት (ተለዋዋጭ) / የ ተለዋዋጭ አይነት (ተለዋዋጭ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሀረግ: ኢንቲጀር

ደንቦች:

ተለዋዋጭ: ተለዋዋጭ እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን አይነት ለ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የሚቀጥሉትን ዋጋዎች:

ቁልፍ ቃል

የ ተሰየመ መደበኛ

የ ተለዋዋጭ አይነት

ተለዋዋጭ አይነት

Boolean

11

ተለዋዋጭ ቡሊያን

Date

V_DATE

7

ተለዋዋጭ ቀን

Currency

V_CURRENCY

6

ተለዋዋጭ ገንዘብ

Double

V_DOUBLE

5

ድርብ ተንሳፋፊ ነጥብ ተለዋዋጭ

Integer

V_INTEGER

2

የ ኢንቲጀር ተለዋዋጮች

Long

V_LONG

3

ረጅም የ ኢንቲጀር ተለዋዋጮች

Object

9

ተለዋዋጭ እቃ

Single

V_SINGLE

4

ነጠላ ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ

String

V_STRING

8

ተለዋዋጭ ሐረግ

Variant

12

የተለየ ተለዋዋጭ (ሁሉንም አይነት በ መግለጫ የ ተወሰኑ ይይዛል)

Empty

V_EMPTY

0

ተለዋዋጭ አልጀመረም

Null

V_NULL

1

ምንም ዋጋ ያለው ዳታ የለም


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleType

Dim iVar As Integer

Dim sVar As String

Dim siVar As Single

Dim dVar As Double

Dim bVar As Boolean

Dim lVar As Long

Dim cVar as Currency

Dim tVar as Date

 MsgBox TypeName(iVar) & " " & VarType(iVar) & Chr(13) &_

 TypeName(sVar) & " " & VarType(sVar) & Chr(13) &_

 TypeName(siVar) & " " & VarType(siVar) & Chr(13) &_

 TypeName(dVar) & " " & VarType(dVar) & Chr(13) &_

 TypeName(bVar) & " " & VarType(bVar) & Chr(13) &_

 TypeName(cVar) & " " & VarType(cVar) & Chr(13) &_

 TypeName(tVar) & " " & VarType(tVar) & Chr(13) &_

 TypeName(lVar) & " " & VarType(lVar),0,"Some types In LibreOffice Basic"

End Sub