አለም አቀፍ አረፍተ ነገር

የ ተለዋዋጭ አቅጣጫ ወይንም የ ማዘጋጃ በ አለም አቀፍ ደረጃ (ይህ በ ንዑስ አሰራር ወይንም ተግባር ውስጥ አይደለም) ስለዚህ ተለዋዋጭ እና ማዘጋጃ ዋጋ አላቸው በ ሁሉም መጻህፍት ቤቶች እና ክፍሎች ለ አሁኑ ክፍለ ጊዜ

አገባብ:

Global VarName[(start To end)] [As VarType][, VarName2[(start To end)] [As VarType][,...]]

ለምሳሌ:

Global iGlobalVar As Integer

Sub ExampleGlobal

    iGlobalVar = iGlobalVar + 1

    MsgBox iGlobalVar

End Sub