Option Base Statement

መግለጫ የ ነባር ዝቅተኛ ድንበር ለ ማዘጋጃ እንደ 0 ወይንም 1.

አገባብ:

Option Base { 0 | 1}

ደንቦች:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር መጨመር አለበት ከሚፈጸመው ፕሮግራም ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ


ለምሳሌ:

Option Base 1

Sub ExampleOptionBase

   Dim sVar(20) As String

   MsgBox LBound(sVar())

End Sub