ይሁን አረፍተ ነገር

ዋጋ ለ ተለዋዋጭ መመደቢያ

አገባብ:

[Let] VarName=Expression

ደንቦች:

ተለዋዋጭ ስም: ተለዋዋጭ እርስዎ ዋጋ መመደብ የሚፈልጉት ወደ: ዋጋ እና የ ተለዋዋጭ አይነት ተስማሚ መሆን አለበት

የ ማስታወሻ ምልክት

እንደ በርካታ የ BASIC ንግግሮች: ይህ ቁልፍ ቃል ይሁን በ ምርጫ ነው


ለምሳሌ:

Sub ExampleLet

Dim sText As String

    Let sText = "Las Vegas"

    MsgBox Len(sText) ' returns 9

End Sub