ቁጥር ነው ተግባር

መግለጫው ቁጥር እንደሆን መሞከሪያ: መግለጫው ከሆነ ቁጥር ተግባር እውነት ይመልሳል: ያለ በለዚያ ተግባር ሀሰት ይመልሳል:

አገባብ:

ቁጥር ነው (ተለዋዋጭ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

ተለዋዋጭ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም መግለጫ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleIsNumeric

Dim vVar As Variant

    vVar = "ABC"

    Print IsNumeric(vVar) ' Returns False

    vVar = "123"

    Print IsNumeric(vVar) ' Returns True

End Sub