ስህተት ነው ተግባር

መሞከሪያ ተለዋዋጭ የ ስህተት ዋጋ ይዞ እንደሆን

አገባብ:

IsError (Var)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

ተለዋዋጭ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም ተለዋዋጭ: የተለየ ባዶ ዋጋ ከያዘ: ተግባር እውነት ይመልሳል: ያለ በለዚያ ተግባር ሀሰት ይመልሳል: