ቀን ነው ተግባር

መሞከሪያ የ ቁጥር ወይንም ሀረግ መግለጫ ይቀየር እንደሆን ወደ ቀን ተለዋዋጭ

አገባብ:

ቀን ነው (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውም የ ቁጥር ወይንም ሀረግ መግለጫ እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት: መግለጫው ይቀየር እንደሆን ወደ ቀን: ተግባር ይመልሳል እውነት ያለ በለዚያ ተግባር ይመልሳል ሀሰት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleIsDate

Dim sDateVar As String

    sDateVar = "12.12.1997"

    Print IsDate(sDateVar) ' Returns True

    sDateVar = "12121997"

    Print IsDate(sDateVar) ' Returns False

End Sub