IsArray Function

መወሰኛ ተለዋዋጭ የ ዳታ ሜዳ መሆኑን በ ማዘጋጃ ውስጥ

አገባብ:

ማዘጋጃ ነው (ተለዋዋጭ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

ተለዋዋጭ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም ተለዋዋጭ እንደ ማዘጋጃ ይገለጻል: ተለዋዋጩ ማዘጋጃ ከሆነ: ከዛ ተግባር ይመልሳል እውነት ያለ በለዚያ ሀሰት ይመልሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleIsArray

Dim sDatf(10) As String

    Print isarray(sdatf())

End Sub