ነባር የ ቀን አረፍተ ነገር

ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ከሆነ ወይንም የ ቁልፍ ቃል ይወሰናል: የ ነባር ቀን አረፍተ ነገር ያሰናዳል የ ነባር ተለዋዋጭ አትነት: እንደ ፊደል መጠን አይነት

አገባብ:

Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]

ደንቦች:

የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ

xxx: Keyword that defines the default variable type:

ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት

ነባር ቀን: ቀን

ለምሳሌ:

' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:

DefBool b

DefDate t

DefDbl d

DefInt i

DefLng l

DefObj o

DefVar v

Sub ExampleDefDate

    tቀን=ቀን ' tቀን ያልተገለጸ ተለዋዋጭ ቀን ነው

End Sub