ነባር የ አረፍተ ነገር ስህተት

ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ከሆነ ወይንም የ ቁልፍ ቃል ይወሰናል: የ ነባር ስህተት አረፍተ ነገር ያሰናዳል የ ነባር ተለዋዋጭ አይነት: እንደ ፊደል መጠን አይነት

አገባብ:

Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]

ደንቦች:

የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ

xxx: Keyword that defines the default variable type:

ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት

ነባር ስህተት: ስህተት

ለምሳሌ:

' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:

DefBool b

DefDate t

DefDbl d

DefInt i

DefLng l

DefObj o

DefVar v

DefErr e

Sub ExampleDefErr

    eErr=Error ' eErr is an implicit error variable

End Sub