LibreOffice 6.1 እርዳታ
ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ከሆነ ወይንም የ ቁልፍ ቃል ይወሰናል: ነባር የ አሁኑ አረፍተ ነገር ያሰናዳል የ ነባር ተለዋዋጭ አይነት: እንደ ፊደል መጠን አይነት
Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]
የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ
xxx: Keyword that defines the default variable type:
ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት
ነባር ገንዛብ: ገንዛብ
' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:
DefBool b
DefDate t
DefDbl d
DefInt i
DefLng l
DefObj o
DefVar v
DefCur c
Sub ExampleDefCur
cCur=Currency ' cCur is an implicit currency variable.
End Sub