CStr Function

ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ሀረግ መግለጫ መቀየሪያ

አገባብ:

መግለጫ ይመልሳል የ ተቀየረ ወደ የ ተለየ ንዑስ አይነት ሀረግ (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውንም ዋጋ ያለው ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን

መግለጫ አይነቶች እና መቀየሪያ ይመልሳል

ቡልያን:

ሀረግ የሚመረምር አንዱን እውነት ወይንምሀሰት.

ቀን :

ሀረግ ቀን እና ጊዜ የያዘ

ባዶ :

የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት

ባዶ :

ሀረግ ያለ ምንም ባህሪዎች

ማንኛውም :

ተመሳሳይ ቁጥር እንደ ሀረግ


ዜሮዎች በ መጨረሻ በኩል በ ተንሳፋፊ-ነጥብ ቁጥር ውስጥ አይካተቱም በሚመለሰው ሀረግ ውስጥ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleCSTR

Dim sVar As String

    MsgBox CDbl(1234.5678)

    MsgBox CInt(1234.5678)

    MsgBox CLng(1234.5678)

    MsgBox CSng(1234.5678)

    sVar = CStr(1234.5678)

    MsgBox sVar

End Sub