Const Statement
ሀረግ እንደ መደበኛ መግለጫ
አገባብ:
መደበኛ ጽሁፍ = መግለጫ
ደንቦች:
ጽሁፍ: ማንኛውም መደበኛ ስም የሚከተል መደበኛ ተለዋዋጭ ስም መግለጫ
መደበኛ ተለዋዋጭ ነው የሚረዳውም የ ፕሮግራም ማንበቢያ ለ ማሻሻል ነው: መደበኛ አይገለጽም እንደ የ ተወሰነ አይነት ተለዋዋጭ: ነገር ግን እንደ ቦታ ያዢ መጠቀም ይችላሉ በ ኮድ ውስጥ: እርስዎ መደበኛ መግለጽ የሚችሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው እና ካዛ በኋላ ማሻሻል አይቻልም: የሚቀጥለውን አረፍተ ነገር ይጠቀሙ መደበኛ ለ መግለጽ
መደበኛ መደበኛ ስም=መግለጫ
የ መግለጫ አይነት ዋጋ የለውም: ፕሮግራም ከ ጀመረ LibreOffice Basic ይቀይራል የ ፕሮግራም ኮድ በ ውስጥ ስለዚህ መደበኛ በሚጠቀሙ ጊዜ: የ ተገለጸውን መግለጫ ይቀይረዋል
ለምሳሌ:
Sub ExampleConst
Const iVar = 1964
MsgBox iVar
Const sVar = "Program", dVar As Double = 1.00
MsgBox sVar & " " & dVar
End Sub