CLng Function

መቀየሪያ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ረጅም ኢንቲጀር

አገባብ:

መግለጫ ይመልሳል የ ተቀየረ ወደ ልዩነት ከ ንዑስ አይነት ተግባር (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ረጅም

ደንቦች:

መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን: ከሆነ መግለጫ ዋጋ ካለው ረጅም ኢንቲጀር መጠን ውጪ የሚያርፍ ከሆነ በ -2.147.483.648 እና 2.147.483.647, መካከል: LibreOffice መግለጫ ስህተት ተርፎ ይፈሳል: ለ መቀየር የ ሀረግ መግለጫ: ቁጥር መግባት አለበት እንደ መደበኛ ጽሁፍ ("123.5") ነባር የ ቁጥር አቀራረብ በ መጠቀም በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ውስጥ

ይህ ተግባር ሁል ጊዜ ያጠጋጋል የ ክፍልፋይ ቁጥር አካል ወደ ቅርቡ ኢንቲጀር

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleCountryConvert

    MsgBox CDbl(1234.5678)

    MsgBox CInt(1234.5678)

    MsgBox CLng(1234.5678)

End Sub