የ ቀን ክርክር ተግባር
መቀየሪያ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ቀን ዋጋ
አገባብ:
መቀየሪያ ወደ ቀን (መግለጫ)
ይመልሳል ዋጋ:
ቀን
ደንቦች:
መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን
እርስዎ የ ሀረግ መግለጫ በሚቀይሩ ጊዜ: ቀን እና ሰአት መግባት አለበት: ከ ሁለቱ አንዱ ቀን ተቀባይነት አለው: በ እርስዎ ቋንቋ ማሰናጃ እንደ ተገለጸው (ይህን ይመልከቱ
) ወይንም ለ ISO ቀን አቀራረብ (ለጊዜው ይህ ብቻ የ ISO አቀራረብ ከ ጭረት ጋር: ለምሳሌ: "2012-12-31" ተቀባይነት አለው) በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ: ዋጋዎች ከ ዴሲማል በስተ ግራ በኩል የሚወክሉት ቀን ነው: ከ ታሕሳስ 31, 1899. ጀምሮ: ዋጋዎች ከ ዴሲማል በስተ ቀኝ በኩል የሚወክሉት ሰአት ነው:ለምሳሌ:
Sub ExampleCDate
MsgBox cDate(1000.25) ' 09.26.1902 06:00:00
MsgBox cDate(1001.26) ' 09.27.1902 06:14:24
End Sub