ወደ ዴሲማል መቀየሪያ ተግባር

መቀየሪያ የ ሀረግ መግለጫ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ዴሲማል መግለጫ

አገባብ:

የ ዴሲማል መቀየሪያ(መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

የ ዴሲማል ቁጥር

ደንብ:

መግለጫ: ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን