CCur Function

መቀየሪያ የ ሀረግ መግለጫ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ ገንዘብ መግለጫ: የ ተሰናዳውን ቋንቋ ይጠቀማል ለ ዴሲማል መለያያዎች እና የ ገንዘብ ምልክቶች

አገባብ:

የ አሁኑ ገንዘብ(መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ገንዘብ

ደንብ:

መግለጫ: ማንኛውም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት