ከ አረፍተ ነገር መውጫ

መውጫ ከ መስሪያ...ዙር, ለ...የሚቀጥለው የ ተግባር ወይንም የ ትእዛዝ ቅደም ተከተል

አገባብ:

ደንቦችን ይመልከቱ

ደንቦች:

ከ መስሪያ መውጫ

ዋጋ ያላቸው ብቻ የ መስሪያ...ዙር አረፍተ ነገር ከ ዙር ለ መውጫ: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል በ አረፍተ ነገር የ ዙር አረፍተ ነገር ለሚከተል የ ዙር አረፍተ ነገር: ከሆነ መስሪያ...ዙር አረፍተ ነገር ይታቀፋል: መቆጣጠሪያ የ ተላለፈው ለ ዙር በሚቀጥለው ከፍተኛ ደረጃ ውስጥ

መውጫ ከ

ዋጋ ያላቸው ብቻ የ ለ...የሚቀጥለው ዙር ለ መውጣት ከ ዙር: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል በ መጀመሪያው አረፍተ ነገር ለሚከተል የ የሚቀጥለው አረፍተ ነገር ይታቀፋል: መቆጣጠሪያ የ ተላለፈው ለ ዙር በሚቀጥለው ከፍተኛ ደረጃ ውስጥ

ከ ተግባር መውጫ

መውጫ ከ ተግባር አሰራር ወዲያውኑ: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል አረፍተ ነገር የሚከተል የ ተግባር መጥሪያ

ከ ንዑስ መውጫ

መውጫ ከ አሰራር ወዲያውኑ: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል አረፍተ ነገር የሚከተል የ ንዑስ መጥሪያ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ምውጫ አረፍተ ነገር የ መጨረሻ አካል አይገልጽም: እና ስለዚህ እንደ መጨረሻ አረፍተ ነገር መወሰድ የለበትም


ለምሳሌ:

Sub ExampleExit

Dim sReturn As String

Dim sListArray(10) As String

Dim siStep As Single

  ለ siStep = 0 እስከ 10 ' በ መሞከሪያ ዳታ ማዘጋጃ መሙያ

    sListArray(siStep) = chr(siStep + 65)

    MsgBox sListArray(siStep)

  Next siStep

  sReturn = LinSearch(sListArray(), "B")

  Print sReturn

End Sub

 

Function LinSearch( sList(), sItem As String ) As Integer

Dim iCount As Integer

' LinSearch searches a TextArray:sList() for a TextEntry:

' ይመልሳል ማውጫ ለ ማስገቢያ ወይንም 0 (ባዶ)

  For iCount=1 To Ubound( sList() )

    If sList( iCount ) = sItem Then

      Exit For ' sItem found

    End If

  Next iCount

  If iCount = Ubound( sList() ) Then iCount = 0

  LinSearch = iCount

End Function