ነፃ የ መጻህፍት ቤት ተግባር

በ መግለጫ አረፍተ ነገር የ ተጫነ DLLs ይለቅቃል: የ ተለቀቀ በ DLL ራሱ በራሱ ይጫናል አንድ ተግባር ከ ተጠራ: ይህን ይመልከቱ: መግለጫ

አገባብ:

ነፃ መጻህፍት ቤት (የ መጻህፍት ቤት ስም እንደ ሀረግ)

ደንቦች:

የ መጻህፍት ቤት ስም: የ ሀረግ መግለጫ ስም የሚወስን ለ DLL.

የ ማስታወሻ ምልክት

መጻህፍት ቤት መልቀቅ ይችላል DLLs የ ተጫኑ በ Basic ማስኬጃ ጊዜ


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Declare Sub MyMessageBeep Lib "user32.dll" Alias "MessageBeep" ( Long )

Sub ExampleDeclare

Dim lValue As Long

    lValue = 5000

    MyMessageBeep( lValue )

    FreeLibrary("user32.dll" )

End Sub