አረፍተ ነገር መጨረሻ

አሰራሩን መጨረሻ ወይንም መከልከያ

አገባብ:

End, End Function, End If, End Select, End Sub

ደንቦች:

የ መጨረሻ አረፍተ ነገር እንደሚቀጥለው ይጠቀሙ:

አረፍተ ነገር

መጨረሻ: አያስፈልግም ነገር ግን ማስገባት ይችላሉ በማንኛውም ቦታ በ አሰራሩ መጨረሻ በ ፕሮግራም መፈጸሚያ ላይ

መጨረሻ ተግባር: መጨረሻ ተግባር መግለጫ

መጨረሻ ከሆነ: ምልክት ማድረጊያ በ መጨረሻ ላይ በ ከሆነ...ከዛ...ያለ በለዚያ መከልከያ

መጨረሻ ይምረጡ: ምልክት ማድረጊያ በ መጨረሻ ላይ በ ጉዳይ ይምረጡ መከልከያ

መጨረሻ ንዑስ: መጨረሻ የ ንዑስ አረፍተ ነገር

ለምሳሌ:

Sub ExampleRandomSelect

Dim iVar As Integer

  iVar = Int((15 * Rnd) -2)

  Select Case iVar

    Case 1 To 5

      Print "Number from 1 to 5"

    Case 6, 7, 8

      Print "Number from 6 to 8"

    Case Is > 8 And iVar < 11

      Print "Greater than 8"

    Case Else

      Print "Outside range 1 to 10"

  End Select

End Sub