ለ በለጠ መግለጫ
አረፍተ ነገሮች ምንም ለ ማንኛውም ሌላ የ ማስኬጃ ጊዜ ምድብ ውስጥ የ ማይገቡ እዚህ ተገልጸዋል
ነፃ የ መጻህፍት ቤት ተግባር
በ መግለጫ አረፍተ ነገር የ ተጫነ DLLs ይለቅቃል: የ ተለቀቀ በ DLL ራሱ በራሱ ይጫናል አንድ ተግባር ከ ተጠራ: ይህን ይመልከቱ: መግለጫ
ተግባር መቀየሪያ
ዝርዝር ክርክሮች መመርመሪያ: መግለጫ የያዙ ዋጋ አስከትለው: የ መቀየሪያ ተግባር ይመልሳል ዋጋ የ ተዛመደውን ከ መግለጫ ጋር በዚህ ተግባር ያለፈውን
ከ አረፍተ ነገር ጋር
እቃ ማሰናጃ እንደ ነባር እቃ: ሌላ የ እቃ ስም ካልተገለጸ በስተቀር: ሁሉም ባህሪዎች እና ዘዴዎች የሚያመሳክሩት ወደ ነባር እቃ ነው አረፍተ ነገሩ መጨረሻ እስከሚደርስ ድረስ