በ...መሄጃ ወደ ንዑስ አረፍተ ነገር: በ...መሄጃ ወደ አረፍተ ነገር

ይከፋፈላል ወደ አንዱ ከ በርካታ የ ተወሰኑት መስመሮች ውስጥ በ ፕሮግራም ኮድ: እንደ ዋጋው አይነት ለ ቁጥር መግለጫ

አገባብ:

በ N መሄጃ ወደ ንዑስ ምልክት1[: ምልክት2[: ምልክት3[,...]]]

በ ቁጥር መግለጫ መሄጃ ወደ ንዑስ ምልክት1[: ምልክት2[: ምልክት3[,...]]]

ደንቦች:

ቁጥር መግለጫ: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ በ 0 እና 255 መካከል የሚወስን የ መስመር ፕሮግራም ቅርንጫፍ ወደ: የ ቁጥር መግለጫ 0, ከሆነ አረፍተ ነገር ይፈጸማል: የ ቁጥር መግለጫ የሚበልጥ ከሆነ ከ 0, በላይ ፕሮግራም ይዘላል ወደ ምልክት ቦታ ቁጥር ከ መግለጫው ጋር የሚመሳሰል (1 = የ መጀመሪያ ምልክት; 2 = ሁለተኛ ምልክት)

ምልክት: የ ታለመው መስመር እንደ የ መሄጃ ወደ ወይንም መሄጃ ወደ ንዑስ አካል

የ ማስታወሻ ምልክት

መሄጃ ወደ ወይንም መሄጃ ወደ ንዑስ ማሳያ ዋጋ ያለው ነው


ለምሳሌ:

Sub ExampleOnGosub

Dim iVar As Integer

Dim sVar As String

    iVar = 2

    sVar =""

    On iVar GoSub Sub1, Sub2

    On iVar GoTo Line1, Line2

    Exit Sub

Sub1:

    sVar =sVar & " From Sub 1 to" : Return

Sub2:

    sVar =sVar & " From Sub 2 to" : Return

Line1:

    sVar =sVar & " Label 1" : GoTo Ende

Line2:

    sVar =sVar & " Label 2"

Ende:

    MsgBox sVar,0,"On...GoSub"

End Sub