መሄጃ ወደ አረፍተ ነገር
በ ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል በ ንዑስ ወይንም ተግባር ውስጥ በ አሰራር መስመር ውስጥ በ ምልክቱ እንደሚታየው
አገባብ:
ደንቦችን ይመልከቱ
ደንቦች:
Sub/Function
መግለጫ መከልከያ
ምልክት 1
ምልክት2:
መግለጫ መከልከያ
Exit Sub
ምልክት1:
መግለጫ መከልከያ
መሄጃ ወደ ምልክት2
End Sub/Function
ይጠቀሙ የ መሄጃ አረፍተ ነገር ለ ትእዛዝ LibreOffice Basic ለ መቀጠል የ ፕሮግራም መፈጸሚያ በ ሌላ ቦታ በ አሰራሩ ውስጥ: ቦታው መታየት አለበት በ ምልክት ውስጥ: ምልክት ለ ማሰናዳት: ስም ይመድቡ: እና ከዛ ያድርጉ መጨረሻውን ሴሚኮለን (":").
እርስዎ መጠቀም አይችሉም የ መሄጃ ወደ አረፍተ ነገር ለ መዝለል ከ ንዑስ ወይንም ተግባር ውስጥ
ለምሳሌ:
ደንቦችን ይመልከቱ