መዝለያ
የሚቀጥለው አረፍተ ነገር መዝለያ ይፈጽማል
መሄጃ ወደ ንዑስ...ይመልሳል አረፍተ ነገር
የ ንዑስ አሰራረ መጥሪያ የ ተጠቆመውን በ ምልክት ከ ንዑስ አሰራረ ወይንም ተግባር ውስጥ: አረፍተ ነገር ምልክቱን የሚከተለው የሚፈጸመው እስከ የሚቀጥለው መመለሻ አረፍተ ነገር ነው: ከዛ በኋላ ፕሮግራሙ ይቀጥላል በ አረፍተ ነገር የሚከተለው በ መሄጃ ወደ ንዑስ አረፍተ ነገር
በ...መሄጃ ወደ ንዑስ አረፍተ ነገር: በ...መሄጃ ወደ አረፍተ ነገር
ይከፋፈላል ወደ አንዱ ከ በርካታ የ ተወሰኑት መስመሮች ውስጥ በ ፕሮግራም ኮድ: እንደ ዋጋው አይነት ለ ቁጥር መግለጫ