IIf Statement
ከ ሁለቱ የሚቻሉ ተግባሮች መካከል አንዱን ውጤት ይመልሳል: እንደ ሁኔታው እንደ ሎጂክ ዋጋ እንደሚገመገመው መግለጫ አይነት
አገባብ:
Iከሆነ (መግለጫ: መግለጫ እውነት: መግለጫ ሀሰት)
ደንቦች:
መግለጫ: ማንኛውንም መግለጫ እርስዎ መመርመር የሚፈልጉትን: መግለጫው የሚመረምር ከሆነ ወደ እውነት ተግባር ይመልሳል ውጤት ለ እውነት መግለጫ ያለ በለዚያ ይመልሳል ውጤት ለ ሀሰት መግለጫ
እውነት መግለጫ: ሀሰት መግለጫ: ማንኛውም መግለጫ አንዱን ይመልሳል እንደ ተግባር ውጤት: እንደ ሎጂካል ምርመራው ይለያያል