ይምረጡ...ጉዳይ አረፍተ ነገር

መግለጫ ለ አንደ ወይንም ተጨማሪ ክፍል እንደ ዋጋው መግለጫ አይነት ይለያያል

አገባብ:

ይምረጡ የ ጉዳዩን ሁኔታ መግለጫ አረፍተ ነገር ክፍል [ጉዳይ መግለጫ2 አረፍተ ነገር ክፍል][ጉዳይ ያለ በለዚያ] አረፍተ ነገር ክፍል ይምረጡ መጨረሻ

ደንቦች:

ሁኔታው: ማንኛውም መግለጫ የሚቆጣጠር ከሆነ የ አረፍተ ነገር ክፍል የሚከተል ተመሳሳይ ጉዳይ ይፈጸማል

መግለጫ: ማንኛውም መግለጫ ተስማሚ የሆነ ከ ሁኔታው አይነት መግለጫ ጋር: የ አረፍተ ነገር ክፍል የሚከተል ጉዳዩን ይፈጸማል ከሆነ ሁኔታው ተመሳሳይ መግለጫ.

ለምሳሌ:

Sub ExampleRandomSelect

Dim iVar As Integer

  iVar = Int((15 * Rnd) -2)

  Select Case iVar

    Case 1 To 5

      Print "Number from 1 to 5"

    Case 6, 7, 8

      Print "Number from 6 to 8"

    Case 8 To 10

      Print "Greater than 8"

    Case Else

      Print "Out of range 1 to 10"

  End Select

End Sub