LibreOffice 6.1 እርዳታ
የሚቀጥለው አረፍተ ነገር ሁኔታዎችን መሰረት ያደረገ ነው
የ አንድ ወይንም ተጨማሪ አረፍተ ነገር ክፍል መግለጫ: እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉት የ ተሰጠው ሁኔታ እውነት ከሆነ
መግለጫ ለ አንደ ወይንም ተጨማሪ ክፍል እንደ ዋጋው መግለጫ አይነት ይለያያል
ከ ሁለቱ የሚቻሉ ተግባሮች መካከል አንዱን ውጤት ይመልሳል: እንደ ሁኔታው እንደ ሎጂክ ዋጋ እንደሚገመገመው መግለጫ አይነት