መጠገኛ ተግባር

የ ኢንቲጀር ዋጋ ለ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የ ቁጥሩን ክፍልፋይ አካል በ ማስወገድ

አገባብ:

መጠገኛ (መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

መግለጫ: የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ አንጊመልስ የሚፈልጉት የ ኢንቲጀር ዋጋ ለ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleFix

    ማተሚያ መጠገኛ(3.14159) ' ይመልሳል 3.

    ማተሚያ መጠገኛ(0) ' ይመልሳል 0.

    ማተሚያ መጠገኛ(-3.14159) ' ይመልሳል 3.

End Sub