ኢንቲጀር

የሚቀጥሉት ተግባሮች ዋጋዎችን ያጠጋጋሉ ወደ ኢንቲጀር

መጠገኛ ተግባር

የ ኢንቲጀር ዋጋ ለ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የ ቁጥሩን ክፍልፋይ አካል በ ማስወገድ

ኢንቲጀር ተግባር

የ ኢንቲጀር ቁጥር አካል ይመልሳል