ቁጥሮች በ ደፈናው ማመንጫ

የሚቀጥሉት አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች በደፈናው ቁጥሮች ያመነጫሉ

በደፈናው አረፍተ ነገር

ማስጀመሪያ በደፈናው-ቁጥር አመንጪ የ ተጠቀሙት በ ማጠጋጊያ ተግባር

ማጠጋጊያ ተግባር

በ 0 እና በ 1. መካከል ያሉ ቁጥሮችን በ ደፈናው ይመልሳል