የ ሎጋሪዝም ተግባር

ይመልሳል የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ቁጥር

አገባብ:

ሎጋሪዝም (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉት የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ለ

የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም: ሎጋሪዝም ነው ለ ቤዝ e. ቤዝ e መደበኛ ነው በግምት ዋጋ ለ 2.718282...

እርስዎ ማስላት ይችላሉ ማንኛውም ወደ ማንኛውም ቤዝ (n) ለ ማንኛውም ቁጥር (x) በ ማካፈል የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ለ x በ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ለ n, እንደሚከተለው:

ሎግ n(x) = ሎግ(x) / ሎግ(n)

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleLogExp

Dim a As Double

Dim Const b1=12.345e12

Dim Const b2=1.345e34

    a=Exp( Log(b1)+Log(b2) )

    MsgBox "" & a & chr(13) & (b1*b2) ,0,"Multiplication by logarithm function"

End Sub