አርክ ታንጀንት ተግባር
የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች የሚመልስ አርክ ታንጀንት ለ ቁጥር መግለጫ: የሚመልሰው ዋጋ መጠን ከ -ፓይ/2 እስከ +ፓይ/2.
አርክ ታንጀንት የ ታንጀንት ተግባር ግልባጭ ነው: የ አርክ ታንጀንት ተግባር አንግል ይመልሳል "አልፋ": በ ራዲያንስ ውስጥ የ ተገለጸ: የዚህን አንግል ታንጀንት በ መጠቀም: ተግባር እንዲሁም ይመልሳል አንግል "አልፋ" የ እርዝመት መጠን በማወዳደር: ሳይድ ከ አንግሉ ኦፖዚት የሆነ ለ እርዝመቱ ለ ሳይድ አድጀሰንት ለሆነው አንግል ውስጥ በ ራይት-አንግል ትሪያንግል ውስጥ
አርክ ታንጀንት(ሳይድ ኦፖዚት የ አንግል/ሳይድ አድጀሰንት ለ አንግል)= አልፋ
አገባብ:
አርክ ታንጀንት (ቁጥር)
ይመልሳል ዋጋ:
ድርብ
ደንቦች:
ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ መጠን የሚወክል በ ሁለት ሳይዶች ለ ራይት ትሪያንግል: የ አርክ ታንጀንት ተግባር ይመልሳል ተመሳሳይ አንግል በ ራዲያንስ ውስጥ (አርክ ታንጀንት).
ለ መቀየር ራዲያንስ ወደ ዲግሪዎች: ያባዙ ራዲያንስ በ 180/ፓይ
ዲግሪ=(ራዲያን*180)/ፓይ
ራዲያን=(ዲግሪ*ፓይ)/180
ይህ ፓይ ነው የ ተወሰነ የ ክብ መደበኛ ከ ተጠጋጋ ዋጋ ጋር 3.14159.
ለምሳሌ:
' The following example calculates for a right-angled triangle
' የ አንግል አልፋ ከ ታንጀንት የ አንግል አልፋ:
Sub ExampleAtn
' የ ተጠጋጋ ፓይ = 3.14159 በ ቅድሚያ የ ተገለጸ መደበኛ ነው
Dim d1 As Double
Dim d2 As Double
d1 = InputBox("Enter the length of the side adjacent to the angle: ","Adjacent")
d2 = ማስገቢያ ሳጥን("እርዝመት ያስገቡ ለ ሳይድ ኦፖዚት የ አንግል: ","ኦፖዚት")
ማተሚያ "የ አልፋ አንግል ነው"; (አርክ ታንጀንት (d2/d1) * 180 / ፓይ); " ዲግሪዎች"
End Sub