ዘዴ አንቀሳቃሽ

በሚካፈል ጊዜ የ ኢንቲጀር ቀሪ ይመልሳል

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 ዘዴ መግለጫ2

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ቁጥር ተለዋዋጭ የ ዘዴ አንቀሳቃሽ ውጤት የያዘ

መግለጫ1, መግለጫ2: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ ማካፈል የሚፈልጉት

ለምሳሌ:

Sub ExampleMod

  ማተሚያ 10 ዘዴ 2.5 ' ይመልሳል 0

  ማተሚያ 10 / 2.5 ' ይመልሳል 4

  ማተሚያ 10 ዘዴ 5 ' ይመልሳል 0

  ማተሚያ 10 / 5 ' ይመልሳል 2

  ማተሚያ 5 ዘዴ 10 ' ይመልሳል 5

  ማተሚያ 5 / 10 ' ይመልሳል 0.5

End Sub